Samuel Tesfamichael
መልህቄ album V#4 ሳሚ ተ/ሚካኤል
Contents
አልበሞች (Albums)[edit]
ምሳሌ ፡ የሌለህ (Misale Yeleleh) (Vol. 3)[edit]
፫ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፳ ፻ ፭ (2012) |
ለመግዛት (Buy): | Amazon CD Baby iTunes |
|
ግርማ ፡ ሞገስህ (Germa Mogeseh) (Vol. 2)[edit]
፪ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2005) |
ለመግዛት (Buy): |
|
የሚገርመኝ ፡ መዳኔ ፡ ነው (Yemigermegn Medanie New) (Vol. 1)[edit]
፩ |
|
---|---|
ለመግዛት (Buy): |
|
የቃልህ ፡ ፍቺ ፡ ያበራል (Yeqaleh Fechi Yaberal) (ስብስብ - Collection)[edit]
የቃልህ ፡ ፍቺ ፡ ያበራል (Yeqaleh Fechi Yaberal) | |
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፳ ፻ ፮ (2013) |
ለመግዛት (Buy): |
ነጠላ ፡ መዝሙሮች (Singles)[edit]
|
የሕይወት ፡ ታሪክ (Biography)[edit]
ስለ | |
ዘማሪ: | ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል |
ፆታ: | ወንድ |
ትውልድ: | ኢትዮጵያ ፡ ወይም ፡ ኤርትራ |
ቤተ-ክርስቲያን: | የኢትዮጵያ ፡ ወንጌላዊት ፡ ቤተ-ክርስቲያን
አትላንታ ፡ ጆርጂያ ፡ አሜሪካ |
የአልበም ፡ ብዛት: |
፫ (3) |
Last Update: | ' |
ሳሙኤል ፡ (ሳሚ) ፡ ተስፋሚካኤል ፡ በአምልኮ ፡ መዝሙር ፡ የታወቀ ፡ ዘማሪ ፡ ነው ። እናቱ ፡ ኤርትራዊት ፣ አባቱ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ሲሆኑ ፡ ሳሚ ፡ ያደገው ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ነው ። አገልግሎቱን ፡ የጀመረው ፡ በሙሉ ፡ ወንጌል ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውስጥ ፡ ነው ። በአሁኑ ፡ ወቅት ፡ ኑሮው ፡ እና ፡ አገልግሎቱ ፡ በአሜሪካ ፡ ሃገር ፡ ውስጥ ፡ ነው ።
ሳሚ ፡ እና ፡ ባለቤቱ ፡ አይዳ ፡ አዱኛ ፡ በመስከረም ፳ ፩ ፡ ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ አዲስ ፡ አበባ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ የጋብቻ ፡ ሥነስርዓታቸውን ፡ ፈጸሙ ። የመጀመሪያ ፡ ሴት ፡ ልጃቸውን ፡ ሕዳር ፳ ፻ ፯ ፡ ወለዱ ። ስሟ ፡ ኤልሃሪያ ፡ ነው።
Samuel (Samy) Tesfamichael is one of the well known worship singers of his time. His mother is Eritrean, his father Ethiopian and he grew up in Addis Ababa, Ethiopia. He started his service in Mulu Wongel (Full Gospel) Church. He now lives in the USA.
Samy and his wife Ayda Adugnaw had their wedding ceremony on October 1st, 2005. They had their first daughter in November 2014. Her name is Elharia.