የፍቅርን ፡ ትርጉም (Yefeqeren Tergum) - ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል
(Samuel Tesfamichael)

Samuel Tesfamichael 3.jpg


(3)

ምሳሌ ፡ የሌለህ
(Misale Yeleleh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 4:38
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Tesfamichael)

ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ እውነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ
ነፍስህን ፡ የሰጠህ ፡ ስለ ፡ እኔ (፪x)

ኧረ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንዳንተ ፡ እኔን ፡ የወደደ (፪x)

ፍቅርህን ፡ ሳስበው ፡ ይደንቀኛል
ላወራው ፡ ሳልጀምር ፡ ቃል ፡ ያጥረኛል
በልቤ ፡ ተጽፎ ፡ ቅዱስ ፡ ቃልህ
ሁሌ ፡ ያስታውሰኛል ፡ ትኩስ ፡ ነው ፡ ፍቅርህ (፪x)

ከዚህም ፡ የሚበልጥ ፡ ፍቅር ፡ የታለ
እንዳንተ ፡ የሚወደኝ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አለ (፪x)
ማን ፡ አለ (፫x)
ማን ፡ አለ (፫x)
ማን ፡ አለ (፬x)

ፍቅር ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው
ወዳጅ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው
አፍቃሪ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው
ወዳጅ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው
ፍቅር ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው
አፍቃሪ ፡ ማለት ፡ እንዳንተ ፡ ነው

የፍቅርን ፡ ትርጉሙን ፡ አስተማርከኝ
እውነተኛ ፡ ፍቅር ፡ አሳየኀኝ (፪x)

አሃሃ ፡ አሃሃ (፬x)
ኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ነው (፬x)
ያሽዋ ፡ አሃሃ (፬x)
አሃሃ ፡ አሃሃ (፬x)
ኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ነው (፬x)
የሽዋ ፡ አሃሃ (፬x)