ፊትህን ፡ ሳየው (Fitehen Sayew) - ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል
(Samuel Tesfamichael)

Samuel Tesfamichael 3.jpg


(3)

ምሳሌ ፡ የሌለህ
(Misale Yeleleh)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2012)
ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 5:15
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሳሙኤል ፡ ተስፋሚካኤል ፡ አልበሞች
(Albums by Samuel Tesfamichael)

አዝ፦ ተስፋ ፡ አለው ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
በረታሁ ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
ደስታ ፡ አለው ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
ተጽናናሁ ፡ ፊትህን ፡ ሳየው (፬x)

አቅም ፡ አጥቼ ፡ ጉልበት ፡ ሲላላ
እምነቴ ፡ ጠፍቶ ፡ ሳይ ፡ ወደኋላ (፪x)
አሁንስ ፡ ተስፋዬ ፡ ማነው ፡ ብዬ
ከአፌ ፡ ሳልጨርስ ፡ መጣህ ፡ አባብዬ

ከፊትህ ፡ ጋር ፡ ደስታን ፡ አጠገብከኝና
ላመሰግንህ ፡ ቆምኩ ፡ እንደገና (፪x)
ላመሰግንህ ፡ እንደገና ፡ ላመሰግንህ ፡ ቆምኩ ፡ እንደገና
ላመሰግንህ ፡ እንደገና ፡ ላመሰግንህ ፡ ቆምኩ ፡ እንደገና

አዝ፦ ተስፋ ፡ አለው ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
በረታሁ ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
ደስታ ፡ አለው ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
ተጽናናሁ ፡ ፊትህን ፡ ሳየው (፪x)

በመተማመን ፡ የጠበቀህ ፡ ሰው
የሚጐበኝበት ፡ ቀኑ ፡ ቢርቀው (፪x)
በምትዘገይ ፡ ተስፋ ፡ እንዳያዝን ፡ ልቡ
ፈጥነህ ፡ ትደርሳለህ ፡ ታማኝ ፡ ነህ ፡ አምላኩ

ከፊትህ ፡ ጋር ፡ ደስታን ፡ አጠገብከኝና
ላመሰግንህ ፡ ቆምኩ ፡ እንደገና (፪x)
ላመሰግንህ ፡ እንደገና ፡ ላመሰግንህ ፡ ቆምኩ ፡ እንደገና
ላመሰግንህ ፡ እንደገና ፡ ላመሰግንህ ፡ ቆምኩ ፡ እንደገና

አዝ፦ ተስፋ ፡ አለው ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
በረታሁ ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
ደስታ ፡ አለው ፡ ፊትህን ፡ ሳየው
ተጽናናሁ ፡ ፊትህን ፡ ሳየው (፬x)