Endale Woldegiorgis
{{ዘመሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
ሲወራ
ፍጥረት ቦታውን ለቆ የቆመው ደክሞ ወድቆ ቀና ስል ኢየሱስ ያው ነው ቀና ስል ጌታዬ ያው ነው
ይባላ ቀና ይባላ ቀና ብርቱ የሆነው አምላክ አለና ይታይ ወደላይ ይታይ ወደላይ ዘላለም የሚኖር አለ በሰማይ
አለው አለው ያለው ሰው ድንገት ጉልበት ሲከዳው ሁሉን ዘመን በቃ ሲለው እንደ ጥላ ሲያሳልፈው
ንጉሠ ነገሥት ኢየሱስ ኢየሱስ ዛሬም ያው ግርማዊነት ኢየሱስ ኢየሱስ ነገም ያው(፪××)
ይባላ ቀና ይባላ ቀና ብርቱ የሆነው አምላክ አለና ይታይ ወደላይ ይታይ ወደላይ ዘላለም የሚኖር አለ በሰማይ
አደራ የተባለው ለአደራው ሳይበቃ አይን የተጣለበት ከስፍራው ሲታጣ ማነው እሱን ብዬ ስጠይቅ ጥያቄ ቃሉ እንዲህ ያለ ፈሰሰ በልቤ
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም እስከ ለዘለዓለም
ያው ነው ያው ነው ያው ነው ያው ነው(፪××)
አንቱ ተብሎ የሚወራለት ጎንበስ ቀና የሚባልለት እነዲያው ሲቀር በትዝታ አንድ አለ ግን ህያው ጌታ
ንጉሠ ነገሥት ኢየሱስ ኢየሱስ ዛሬም ያው ግርማዊነት ኢየሱስ ኢየሱስ ነገም ያው(፪××)
ይባላ ቀና ይባላ ቀና ብርቱ የሆነው አምላክ አለና ይታይ ወደላይ ይታይ ወደላይ ዘላለም የሚኖር አለ በሰማይ
|ዘማሪ=እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ |Artist=Endale Woldegiorgis |ሌላ ፡ ሥም=እንዳለ ፡ ወ/ጊዮርጊስ |Nickname=Endale W/Giorgis }}
Contents
ዘላለማዊ (Zelalemawi) (Vol. 5)[edit]
፭ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፳ ፻ ፲ (2018) |
ለመግዛት (Buy): | Amazon iTunes |
|
ሕያው ፡ ምንጭ (Heyaw Mench) (Vol. 4)[edit]
፬ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፳ ፻ ፮ (2014) |
ለመግዛት (Buy): |
|
ይቤዠኛል (Yebezegnal) (Vol. 3)[edit]
፫ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፳ ፻ ፪ (2009) |
ለመግዛት (Buy): |
|
የወንጌል ፡ አርበኛ (Yewengiel Arbegna) (Vol. 1)[edit]
፩ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፲ ፱ ፻ ፺ ፯ (2004) |
ለመግዛት (Buy): |
|