አመልክሃለሁ (Amelkehalehu) - እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ
(Endale Woldegiorgis)

Endale Woldegiorgis 4.jpg


(4)

ሕያው ፡ ምንጭ
(Heyaw Mench)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፮ (2014)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 3:54
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ ፡ አልበሞች
(Albums by Endale Woldegiorgis)

አመልክሃለሁ (፬x)

ትምክቴ ፡ ነህ ፡ የኩራቴ ፡ ጥግ
ትምክቴ ፡ ነህ ፡ ያለኸኝ ፡ ማዕረግ (፪x)

አሁንም ፡ ላምልክህ ፡ ላምልክህ (፬x)

የጨዋታዬ ፡ መነሻ ፡ ርሶ
ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አልፎም ፡ ንኡሱ
የዕድሜ ፡ ልኬ ፡ ስብከት ፡ ትምህርት
ኩራቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የማልታክትህ

ስነሳም ፡ በአንተ ፡ ስቀመጥ ፡ በአንተ
ስጀምር ፡ በአንተ ፡ ስጨርስ ፡ በአንተ
ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ስብከት
ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ትምህርት (፪x)

አንተን ፡ አደብዝዞ ፡ አዜብ ፡ የሚሆንብኝ
የፍርህን ፡ ምስል ፡ የሚያጨልምብኝ
ይውጣ ፡ ከጓዳዬ ፡ በእሳት ፡ መጥረጊያ
አልፎ ፡ አይውጠኝም ፡ የሥምህን ፡ መዝጊያ

ኢየሱስ ፡ የሚለውን ፡ እርስ ፡ አልቀይርም
በሚጠፋው ፡ ዓለም ፡ ጌጤን ፡ አልሸፍንም
ልቤ ፡ አይሸፍትም ፡ ፍቅርህ ፡ ላይ ፡ ዘምኖ
ይህ ፡ ልብ ፡ ብሶበታል ፡ መሮጥ ፡ አንተን ፡ ብሎ

ስነሳም ፡ በአንተ ፡ ስቀመጥ ፡ በአንተ
ስጀምር ፡ በአንተ ፡ ስጨርስ ፡ በአንተ
ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ስብከት
ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ትምህርት (፪x)