የደስታዬ ፡ ምንጭ (Yedestayie Mench) - እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
እንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ
(Endale Woldegiorgis)

Endale Woldegiorgis 1.jpg


(1)

የወንጌል ፡ አርበኛ
(Yewengiel Arbegna)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፯ (2004)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:19
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የእንዳለ ፡ ወልደጊዮርጊስ ፡ አልበሞች
(Albums by Endale Woldegiorgis)

አልቅበዘበዝም ፡ ከዚህ ፡ ወደዚያ
ደስታን ፡ ልፈልገው ፡ ከኢየሱስ ፡ ወዲያ
ያ ፡ መቅበዝበዜ ፡ ፈጽሞ ፡ ያቆመው
ኢየሱስ ፡ ጌታዬን ፡ ያገኘሁት ፡ ቀን ፡ ነው (፪x)

በቃ (፫x) ፡ መቅበዝበዜ ፡ አከተመ ፡ እዚያ ፡ ጋር

አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (ኢየሱስ ፡ ነው) (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው ፡ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (ኢየሱስ ፡ ነው) (፪x)

በጸሎት ፡ ፊቱ?? ፡ ደስ ፡ ላሰኘን
በሃዘን ፡ ፈንታ ፡ ደስታን ፡ ከሰጠኝ
የምን ፡ ማቀቅር ፡ አንገት ፡ መድፋት ፡ ነው
ሃዘን ፡ ለጠላት ፡ ለእኔ ፡ ደስታ ፡ ነው
ፈጽሞ ፡ አይከፋኝ ፡ ቤቱ ፡ መጥቼ
የሰላሙን/የደስታውን ፡ ምንጭ ፡ እርሱን ፡ አግኝቼ
(፪x)

አዝ፦ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ የደስታዬ ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (ኢየሱስ ፡ ነው) (፪x)
ኢየሱስ ፡ ነው ፡ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (ኢየሱስ ፡ ነው) (፪x)

ጌታን ፡ ላመልከው ፡ ቤቱ ፡ ከመጣሁ
አላማ ፡ ብዬ ፡ ጊዜዬን ፡ ከሰዋሁ
ማኩረፌ ፡ ይቅር ፡ የልብ ፡ ሃዘኔ
እዚህ ፡ ቁጭ ፡ ብዬ ፡ በሃሳብ ፡ መሄዴ
ይልቅ ፡ ልደሰት ፡ ላክብረው ፡ ታዲያ
ውስጤ ፡ ያለው ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ
(፪x)

ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x)

ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) (ኦ ፡ ሃሌሉያ)
ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) ፡ ሃሌሉያ (፬x) (ኦ ፡ ሃሌሉያ)