Yosef Kassa
ዮሴፍ ካሳ
እጠራዋለሁ ስምህን
እየሱስ ብዬ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ
የዳንኩበት ስም ሰላም የሆነኝ /2/
መዳኒቴ ነው እፎይ ያልኩበት እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
ከክፉ ሁሉ ያመለጥኩብህ እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
አቅም ቢደክም ቢዝል ጉልበቴ እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
በሕይወት አቆምከኝ ሆነህ ትምክቴ እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
ስምህን ልወድስ ልቀድሰው
እየሱስ የሚለው ስም ክብር ሃይል አለው /2/
እየሱስ ብዬ ብውል ባድር የማይሰለቸኝ
የዳንኩበት ስም ሰላም የሆነኝ /2/
ፍቅሩ ማለዳ ሲቀሰቅሰኝ እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
በህልውናው ውስጤን ሲሞላው እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
የደስታዬ ምንጭ ሃይል ጉልበቴ እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
የልቤ ሰላም የውስጥ እረፍቴ እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ስምህን
ስምህን ልወድስ ልቀድሰው
እየሱስ የሚለው ስም ክብር ሃይል አለው /4/
|ዘማሪ=ዮሴፍ ፡ ካሳ
|Artist=Yosef Kassa
|ሌላ ፡ ሥም=ጆሲ
|Nickname=Yoseph yossef joseph kasa Jossy
}}
ዝምታው (Zemetaw) (Vol. 3)[edit]
፫ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፳ ፻ ፲ (2018) |
ለመግዛት (Buy): | Amazon Google iTunes Spotify |
|
ተነሺና ፡ አብሪ (Teneshina Abri) (Vol. 2)[edit]
፪ |
|
---|---|
ለመግዛት (Buy): |
ኑሮዬ ፡ በኪዳን ፡ ነው (Nuroyie Bekidan New) (Vol. 1)[edit]
፩ |
|
---|---|
ዓ.ም. (Year): | ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2006) |
ለመግዛት (Buy): |