ኢየሱሴ (Eyesussie) - ዮሴፍ ፡ ካሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሴፍ ፡ ካሳ
(Yosef Kassa)

Yosef Kassa 2.jpg


(2)

ተነሺና ፡ አብሪ
(Teneshina Abri)

ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሴፍ ፡ ካሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Yosef Kassa)

ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ
እያደነቅኩህ ፡ ብውል
አይሰለቸኝም ፡ እኔማ
ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x)

ሥምህ ፡ ከሃጥያት ፡ ከሞት ፡ ያድናል
ለደከመው ፡ ሰው ፡ ሀይልን ፡ ይሰጣል
ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ስልህ
ይፈሳል ፡ ውስጤ ፡ ሰላም
(፪x)

ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ
እያደነቅኩህ ፡ ብውል
አይሰለቸኝም ፡ እኔማ
ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x)

ለተጨነቀች ፡ ላዘነች ፡ ነፍስ
ደስታና ፡ ሰላም ፡ ይሆናል ፡ መልስህ
ስምህ ፡ ሀይል ፡ አለው ፡ ያድናል
እሥራት ፡ ሁሉ ፡ ይፈታል

ኢየሱሴ ፡ እያልኩህ
እያደነቅኩህ ፡ ብውል
አይሰለቸኝም ፡ እኔማ
ሥምህ ፡ ያድነኛልና (፪x)

ከሞት ፡ ያድናል ፡ (ኢየሱስ)
ሰላም ፡ ይሰጣል ፡ (ኢየሱስ)
ዛሬም ፡ ይሰራል ፡ (ኢየሱስ)
ፈውስን ፡ ይሰጣል ፡ (ኢየሱስ) (፪x)