ፍቅር ፡ ነህ (Feqer Neh) - ዮሴፍ ፡ ካሳ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ዮሴፍ ፡ ካሳ
(Yosef Kassa)

Yosef Kassa 1.jpg


(1)

ኑሮዬ ፡ በኪዳን ፡ ነው
(Nuroyie Bekidan New)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2006)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የዮሴፍ ፡ ካሳ ፡ አልበሞች
(Albums by Yosef Kassa)

 
ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ
የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ
መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር
ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር (፪x)

ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ
ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ
እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ
በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ

ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር
ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ

ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x)

በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ
ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ
የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ
አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ

ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x)
ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)
ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)

ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ
የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ
መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር
ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር (፪x)

ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ
ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ
እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ
በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ

ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር
ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ

ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x)

በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ
ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ
የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ
አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ

ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x)
ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)
ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x)

አንተ ፡ ዛሬም (፪x)


</poem> }}