Bethlehem Wolde

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ቃልህን ፡ ወደድኩት (Qalehen Wededkut) (Vol. 3)[edit]


(3)

ቃልህን ፡ ወደድኩት
(Qalehen Wededkut)

Bethlehem Wolde 3.png

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ለመግዛት (Buy):
፩) ወጀቡ (Wejebu) 7:33
፪) ቃልህን ፡ ወደድኩት (Qalehen Wededkut) 4:44
፫) ራርቶልናል (Rartolenal) 4:44
፬) ቅዱስ (Qedus) 5:41
፭) ትበቃኛለህ (Tebeqagnaleh) 5:07
፮) መልካምነትህን (Melkamenetehen) 4:03
፯) አለኝ ፡ አምላክ (Alegn Amlak) 4:49
፰) ደርቤ (Derebie) 5:03
፱) ለእኔ ፡ ግን (Lenie Gen) 6:19
፲) ያልፋል (Yalfal) 5:05
፲፩) እንደወደድከኝ ፡ አወኩ (Endewededkegn Aweku) 8:31
፲፪) በሌሊትም (Belielitem) 5:11
፲፫) ይህን ፡ ያረገው (Yehen Yaregew) 4:37






ቸር ፡ ነህ (Cher Neh) (Vol. 2)[edit]


(2)

ቸር ፡ ነህ
(Cher Neh)

Cds.jpg

ለመግዛት (Buy):
፩) ስላንተማ (Selantema)
፪) ቸር ፡ ነህ (Cher Neh)
፫) ባለውለታዬ (Balewuletayie)
፬) ግዛኝ (Gezagn)
፭) በከፍታ (Bekefta)
፮) መኖሪያዬ (Menoriyayie)
፯) ክበር ፡ ትልሃለች (Keber Telehalech)
፰) ብሩክ ፡ ምንጭ (Beruk Mench)
፱) ጌታ ፡ ላመስግንህ (Gieta Lamesgeneh)
፲) ታምራትን (Tameraten)
፲፩) የከንቱ ፡ ከንቱ ፡ ነው (Yekentu Kentu New)







ትቼዋለሁ (tichewalew) (Vol. 1)[edit]


(1)

ትቼዋለሁ
(tichewalew)

Cds.jpg

ለመግዛት (Buy):
፩) ትቼዋለሁ (tichewalew)












እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ የነፍሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ እኮራለሁ ባንተ እመካለሁ በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም

          የነፍሴ ንጉስ እየሱስ አንተ ለኔ እረኛዬ ነህ
          ነፍሴን ከአዳኝ ወጥመድ ዘወትር ትጠብቀኛለህ
         አንተ የኔ እረኛ አትተኛም አታንቀላፍም
         በሰላም ውዬ አድራለሁ እኔ በምንም አልሰጋም

እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ………

         ካንተ ሌላ ወዳጅ ካንተ ሌላ እረኛ
         ለኔስ ምንም የለኝ አንተ የማትተኛ 
        መልካም እረኛ እየሱስ ስለኔ ነፍሱን ሰጥቶኛል
        ሰላሙ ልቤን ሞልቶ በድል ያራምደኛል

እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ………

          በለመለመ መስክ ዘወትር ያሳድረኛል
          በእረፍት ውሀ ዘንድ ጌታ እኔን ይመራኛል
          ቸርነት ምህረቱ እየተከተሉኝ 
          ከክፉ ይጠብቁኛል በድል ያራምዱኛል

እረኛዬ አንተ የኔ እረኛ………

         ምድር ብትነዋወጥ ብትነዋወጥ
         ሁሉም ነገር ስፍራውን ቢለቅ
         ከቶ እንዳልፈራ ከቶ እንዳልናወጥ
         ልቤን ሞላኸው በሰላም በእረፍት
             ያረጋጋኸኝ በነውጡ አለም 
             ጋሻዬ ነህና ለዘለአለም
             እኔ ልበልህ እረድኤቴ 
             ስለሆንክልኝ አቅም ጉልበቴ
             እልሀለሁ እረድኤቴ(6)