መልካምነትህን (Melkamenetehen) - ቤተልሔም ፡ ወልዴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤተልሔም ፡ ወልዴ
(Bethlehem Wolde)

Bethlehem Wolde 3.png


(3)

ቃልህን ፡ ወደድኩት
(Qalehen Wededkut)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፱ (2007)
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 4:03
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤተልሔም ፡ ወልዴ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Wolde)

ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ክብሩ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ
ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ምሥጋናዬን ፡ ለአንተ ፡ ነዉ
ለአንተ ፡ ነዉ (፫x) ፡ ለአንተ ፡ ነዉ (፪x)

አዝ፦ መልካምነትህን ፡ አወራለሁ (፬x)

በተስፋ ፡ ለሚጠብቁህ
በየዕለቱ ፡ ደግሞ ፡ አንተን ፡ ለሚሹት
ታውቃለህ ፡ የሚታመኑህን
ታጠግባቸዋለህ ፡ መልካምነትህን

አዝ፦ መልካምነትህን ፡ አወራለሁ (፬x)

በመከራ ፡ ቀን ፡ መሸሸጊያ
ተስፋዬ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ መመኪያ
ብቆጥረው ፡ ብዘረዝረው
ከቁጥር ፡ በላይ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ያረከው

ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ክብሩ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ
ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ምሥጋናዬን ፡ ለአንተ ፡ ነዉ
ለአንተ ፡ ነዉ (፬x)

ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ክብሩ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ነዉ
ውሰደዉ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ ምሥጋናዬን ፡ ለአንተ ፡ ነዉ
ለአንተ ፡ ነዉ (፰x)

አዝ፦ መልካምነትህን ፡ አወራለሁ (፬x)