From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ሌት ፡ ተቀን ፡ እንባዬን ፡ ምግብ ፡ ልታደርገው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
እግዚአብሔር ፡ ይሄ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የታደገው ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x)
አዝ፦ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምኮራበት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ማመልጥበት ፡ ኣሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምመካበት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምታመንበት ፡ ኣሃ ፡ አሃ
ጻድቅም ፡ ሮጦ ፡ ከፍ ፡ ከፍም ፡ ይላል ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
በጠላቱ ፡ ሀሳብ ፡ መቼ ፡ ይታለላል ፡ አሃ ፡ አሃ
ሀሳብህን ፡ አልስትም ፡ ሁሌ ፡ ብትፈልገኝ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ለእግዚአብሔር ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ እኔ ፡ ለአንተ ፡ አልገኝ ፡ አሃ ፡ አሃ
አዝ፦ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምግኝለት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምሰግድለት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ማዜምለት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምዘምርለት ፡ አሃ ፡ አሃ
ተስፋ ፡ ሊያስለቅቀኝ ፡ ጠላት ፡ ቢዋሸኝም ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
በአምላኬ ፡ ቃል ፡ ላይ ፡ ጥርጥር ፡ የለኝም ፡ አሆ ፡ ኦሆ
ይሆናል (፫x) ፡ ያለው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ክንዱን ፡ ታምኖ ፡ የሚያደርግ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
አዝ፦ አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምግኝለት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምሰግድለት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ማዜምለት ፡ አሃ ፡ አሃ
አለኝ ፡ አባት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምዘምርለት ፡ አሃ ፡ አሃ
በእውነተኛ ፡ ቃሉ ፡ አስቦ ፡ ወለደኝ ፡ አሃ ፡ አሃ
በልጁ ፡ ሥራ ፡ ልጅ ፡ እንድሆን ፡ አረገኝ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
እርግጠኛ ፡ ሆኜ ፡ የማውቀው ፡ እርሱን ፡ ነው ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ከእግዚአብሔር ፡ በቀር ፡ እስኪ ፡ አባት ፡ ማነው ፡ አሃ ፡ አሃ
አዝ፦ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላክ ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
ምሰግድለት ፡ አሃ ፡ አሃ
እርሱ ፡ ነው ፡ አምላክ
ምቀኝለት ፡ ኦሆ ፡ ኦሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ አባት
ማመልጥት ፡ አሃ ፡ አሃ
እርሱ ፡ ነው ፡ አምላክ
ምኖርለት ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x)
|