ብሩክ ፡ ምንጭ (Beruk Mench) - ቤቴልሔም ፡ ወልዴ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቤቴልሔም ፡ ወልዴ
(Bethlehem Wolde)

Lyrics.jpg


(2)

ቸር ፡ ነህ
(Cher Neh)

ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቤቴልሔም ፡ ወልዴ ፡ አልበሞች
(Albums by Bethlehem Wolde)

አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x)
ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ
አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ
አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት
(፪x)

ሁለተኛ ፡ እንዳልጠማ
አረካኸኝ ፡ ከሕይወት ፡ ውሃ
አንተ ፡ ሕይወት ፡ መንገድ ፡ ሆንክልኝ
በብርሃኔ ፡ ብርሃን ፡ አሳየኸኝ

አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x)
ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x)

አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x)
ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ
አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ
አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት
(፪x)

በሰፈሬ ፡ እንድታልፍ ፡ ጌታ
ፍቅር ፡ ግድ ፡ አለህ ፡ ከቶ ፡ እንዳልጠፋ
መጥተህ ፡ ታሪኬን ፡ ነገርከኝ
ወደራስህ ፡ ዘንድ ፡ አስጠጋኽኝ

አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x)
ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x)

አዝ:- አንተ ፡ ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ (፬x)
ልብን ፡ የምታረካ ፡ ነፍስን ፡ የምትመልስ
አንተ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ነህ
አንተ ፡ የሰላም ፡ አባት
(፪x)

እኔም ፡ በአንተ ፡ ስለረካሁኝ
ብሩክ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ አወራለሁ
በእውነት ፡ በመንፈስ ፡ እሰግዳለሁ
አብ ፡ የሚሻውን ፡ አበዛለሁ

አከብርሃለሁ ፡ ክበር (፫x)
ክብር ፡ ለአንተ ፡ ይሁን (፪x)