የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ (Yenie Egziabhier Yemisema)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አቤት ፡ ፍጥረት ፡ አይቶ ፡ ተደነቀብህ (፪x)
የእኛማ ፡ እግዚአብሔር ፡ እኩያ ፡ የሌለህ (፪x)

አዝ፦ የእኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ
የሚመልስ ፡ የሚናገር
የእኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሚሰማ
የሚመልስ ፡ የሚናገር

ስጋዬን ፡ አልነጭም ፡ ፊቴን ፡ አልቧጭርም
አምላኬን ፡ ለማግኘት ፡ ብዙ ፡ አልቸገርም
እግዚአብሔር ፡ ስለው ፡ አቤት ፡ የሚለኝ
ሰምቶ ፡ የሚመሌስ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ያለኝ