የውሃውን ፡ ፈሳሽ ፡ ዋልያ ፡ እንደሚናፍቅ (Yewhuhawun Fesash Waliya Endeminafiq)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዳዊት ፡ ፵፪ ፣ ፪ _ ፫
(አንዱ ፣ )
የውሃውን ፡ ፈሳሽ ፡ ዋልያ ፡ እንደሚናፍቅ
ነፍሴ ፡ አንተን ፡ አምላክ ፡ ይናፍቃል ።

(ሁሉ ፣ )
የውሃውን ፡ ፈሳሽ ፡ ዋልያ ፡ እንደሚናፍቅ
ነፍሴ ፡ አንተን ፡ አምላክ ፡ ይናፍቃል ።

(አንዱ ፣ )
ነፍሴ ፡ እየናፈቀ ፡ ሕያውን ፡ አምላክ ፡ ይጸማል
መች ፡ እገባለሁ ፡ በአምላክ ፡ ፊት?
መች ፡ አምላክን ፡ ላይ? መቼ ፡ አምላክን ፡ ላይ?

(ሁሉ ፣ )
የውሃውን ፡ ፈሳሽ ፡ ዋልያ ፡ እንደሚናፍቅ
ነፍሴ ፡ አንተን ፡ አምላክ ፡ ይናፍቃል ።