የፀሎት ፡ ስፍራ (Yetselot Sefra)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ኢየሱስ ፡ ለጸሎት ፡ ይጠብቀናል
አስገራሚ ፡ ከሆነው ፡ ሥፍራ
በኢየሱስ ፡ ብርሃን ፡ ይበራልናል

አዝ፦ ከተዋበው ፡ የጸሎት ፡ ሥፍራ
አስገራሚው ፡ ሥፍራ ፡ የሚጸለይበት
የተዋበ ፡ የጸሎት ፡ ሥፍራ
ኢየሱስ ፡ ሲጠብቀኝ ፡ በሩን ፡ ሲከፍትልኝ
ወደሚያምረው ፡ የጸሎት ፡ ሥፍራ

ኢየሱስ ፡ ለጸሎት ፡ ይጠብቀኛል
ችግሬን ፡ ሁሉ ፡ አቀርባለሁ
የሚያጽናና ፡ ቃልም ፡ እሰማለሁ

አዝ፦ ከተዋበው ፡ የጸሎት ፡ ሥፍራ
አስገራሚው ፡ ሥፍራ ፡ የሚጸለይበት
የተዋበ ፡ የጸሎት ፡ ሥፍራ
ኢየሱስ ፡ ሲጠብቀኝ ፡ በሩን ፡ ሲከፍትልኝ
ወደሚያምረው ፡ የጸሎት ፡ ሥፍራ

ኢየሱስ ፡ ለጸሎት ፡ ይጠብቅሃል
በዚያ ፡ ልትገናኘው ፡ ይሻልሃል
ተንበርክከህ ፡ በረከት ፡ ተቀበል