ይመራኛል (Yemeragnal)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ይመራኛል ፡ ይመራኛል
በቃሉ ፡ ኃይል ፡ ያጽናናኛል
በሥራዬ ፡ በኑሮዬ
ምራኝ ፡ በጅህ ፡ ኦ ! ጌታዬ

አዝ ፤
ይመራኛል ፤ ይመራኛል
በገዛ ፡ እጁ ፡ ይመራኛል
ተከታዩ ፡ እሆናለሁ
በእርሱ ፡ እጅ ፡ ከተመራሁ

በጨለማ ፡ ቦታ ፡ ብሄድ
በኤድን ፡ መንገድ ፡ ብራመድ
በፀጥታ ፡ በሞገድም
አምላኬ ፡ ከእኔ ፡ አይለይም

አዝ ፤
ይመራኛል ፤ ይመራኛል
በገዛ ፡ እጁ ፡ ይመራኛል
ተከታዩ ፡ እሆናለሁ
በእርሱ ፡ እጅ ፡ ከተመራሁ

ሥራዬን ፡ እዚህ ፡ ከፈጸምሁ
በፀጋህ ፡ ድልን ፡ ካገኘሁ
አልፈራም ፡ ሞት ፡ ቢመጣብኝ
ዮርዳኖስን ፡ ካሻገርኸኝ

አዝ ፤
ይመራኛል ፤ ይመራኛል
በገዛ ፡ እጁ ፡ ይመራኛል
ተከታዩ ፡ እሆናለሁ
በእርሱ ፡ እጅ ፡ ከተመራሁ