የልደት ፡ ቀን ፡ ሲመጣ (Yeledet Qen Simeta)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

የልደት ፡ ቀን ፡ ሲመጣ
የቤተልሔም ፡ ሕጻን
በበረት ፡ ላይ ፡ የተኛ
ይሰጠናል ፡ ብርሃን

በመውረድህ ፡ ወደኛ
ፍቅርህ ፡ ተገለጠ
በኃጢአት ፡ ዘመናችንን
እንዳናሳልፈው

ኢየሱስ ፡ ያስፈልገኛል
የሕጻናት ፡ ወዳጅ
በእኔ ፡ እንዳታዝን
ልከተልህ ፡ እርዳኝ