አዝ፦ የጌታ ፡ ፍቅሩ ፡ አስደናቂ ፡ ነው (፫x) የጌታ ፡ ፍቅር በጣም ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ልደርስበት ፡ የማልችል በጣም ፡ ዝቅ ፡ ያለ ፡ ልወርድበት ፡ የማልችል በጣም ፡ ሰፊ ፡ ነው ፡ ላመልጥበት ፡ የማልችል የጌታ ፡ ፍቅር አዝ፦ የጌታ ፡ ፍቅሩ ፡ አስደናቂ ፡ ነው (፫x) የጌታ ፡ ፍቅር