የደስታ ፡ ሌት (Yedesta Liet)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

የደስታ ፡ ሌት ፡ የሰላም ፡ ሌት
ጻዳልሽ ፡ ያበራል
ጥሩ ፡ ብርሃንሽ ፡ እረኞች ፡ አዩ
ወደ ፡ መድኃኒት ፡ ገሰገሱ
ሕፃኑን ፡ አገኙ ፡ ሕፃኑን ፡ አገኙ

ቅዱስ ፡ ጊዜ ፡ ታላቅ ፡ ጊዜ
ነብያት ፡ የነገሩ
በዓለም ፡ ጨለማ ፡ ወጣ ፡ ብርሃን
ክብር ፡ ለአምላክ ፡ በሰዎች ፡ ማዳን
በምድር ፡ ሁሉ ፡ ሰላም ፡ በምድር ፡ ሁሉ ፡ ሰላም

የደስታ ፡ ሌት ፡ የሰላም ፡ ሌት
የማዳን ፡ ጊዜ ፡ ንጋት
ታላቅ ፡ መልካም ፡ የምሥራች ፡ ቀን
ክርስቶስ ፡ ተወልዷል ፡ በቤተልሔም
ኢየሱስ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ ፡ ኢየሱስ ፡ የሰላም ፡ ንጉሥ