የበረከት ፡ ዝናብ ፡ አለ (Yebereket Zenab Ale)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

የበረከት ፡ ዝናብ ፡ አለ
ግሩም ፡ የፍቅር ፡ ተስፋ
የመታደስ ፡ ወራት ፡ አለ
ከአዳኙ ፡ የሚላክ

አዝ፦ ባርኮት ፡ ያዘንባል
የሚያሻንንም ፡ ሁሉ
በጠብታ ፡ ሲወርድልን
አብልጠን ፡ እንለምን

የበረከት ፡ ዝናብ ፡ አለ
መነቃቃት ፡ ያመጣል
መንፈሱን ፡ ይሰድልናል
ለሁሉም ፡ ያዘንበዋል

አዝ፦ ባርኮት ፡ ያዘንባል
የሚያሻንንም ፡ ሁሉ
በጠብታ ፡ ሲወርድልን
አብልጠን ፡ እንለምን

የበረከት ፡ ዝናብ ፡ አለ
ጌታ ፡ ቶሎ ፡ አዝንበው
ሕይወታችንንም ፡ አድሰው
ቃልህንም ፡ አክብረው

አዝ፦ ባርኮት ፡ ያዘንባል
የሚያሻንንም ፡ ሁሉ
በጠብታ ፡ ሲወርድልን
አብልጠን ፡ እንለምን

የበረከት ፡ ዝናብ ፡ አለ
ዛሬም ፡ ሊወርድ ፡ የሚችል
ኢየሱስን ፡ ተስፋ ፡ ብናደርግ
በሙሉ ፡ ልብ ፡ ብንቀርብ

አዝ፦ ባርኮት ፡ ያዘንባል
የሚያሻንንም ፡ ሁሉ
በጠብታ ፡ ሲወርድልን
አብልጠን ፡ እንለምን