ወደ ፡ ፀጋ ፡ ዙፋን ፡ አሁን ፡ እቀርባለሁ (Wode Tsega Zufan Ahun Eqerbalehu)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ወደ ፡ ፀጋ ፡ ዙፋን ፡ አሁን ፡ እቀርባለሁ
አምላክ ፡ አባት ፡ ሆነኝ ፡ በተስፋ ፡ እኖራለሁ
ኃጢአቴን ፡ ተወልኝ
በፍቅሩ ፡ ሞገሰኝ
ሰላሙን ፡ አደለኝ
አሁንም ፡ ደስ ፡ አለኝ