From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
|
|
ሌሎች ፡ የድሮ ፡ መዝሙሮች (Other Classic Mezmur Lyrics)
|
|
አዝ፦ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ቃሉን ፡ እንስማ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንጸልይ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንዘምር ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ደስ ፡ አለኝ
1. ይባርከኛል ፡ አውቃለሁ
ያስተምረኛል ፡ አምናለሁ
ሕይወቴን ፡ ለእርሱ ፡ እሰጣለሁ (፪x)
አዝ፦ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ቃሉን ፡ እንስማ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንጸልይ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንዘምር ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ደስ ፡ አለኝ
2. ቃሉን ፡ ቢሰጠኝ ፡ እበላለሁ
መንፈሱን ፡ ቢያፈስ ፡ እጠጣለሁ
እንዲለውጠኝ ፡ እሻለሁ (፪x)
አዝ፦ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ቃሉን ፡ እንስማ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንጸልይ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንዘምር ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ደስ ፡ አለኝ
3. ሽክሜን ፡ ሁሉ ፡ አወርዳለሁ
ኃጢአቴን ፡ እናዘዛለሁ
በእውነት ፡ ታድሼ ፡ እሄዳለሁ (፪x)
አዝ፦ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ቤት ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ቃሉን ፡ እንስማ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንጸልይ ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ናና ፡ እንዘምር ፡ እንሂድ ፡ ሲሉኝ ፡ ደስ ፡ አለኝ
ደስ ፡ አለኝ
|