From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
|
ሌሎች ፡ የድሮ ፡ መዝሙሮች (Other Classic Mezmur Lyrics)
|
|
ድምፅህን ፡ ሰማሁ ፡ ጌታ
የአንተ ፡ ነኝ ፡ ፍቅርህን ፡ የነገረኝ
እጄን ፡ ዘርግቼ ፡ ወደ ፡ ጌታዬ
ወደ ፡ አንተ ፡ እንድቀርብ
አዝ፦ ወደ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
ወደ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
ለአገልግሎትህ ፡ ቀድሰኝ ፡ አሁን
በመለኮታዊ ፡ ኃይል ፡ በጽኑ ፡ ተስፋ
አንተን ፡ ልመልከት
ፈቃዴም ፡ ለአንተ ፡ ይሁን
አዝ፦ ወደ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
ወደ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
ደስታ ፡ ይገኛል ፡ በዙፋንህ ፡ ፊት
በጸሎት ፡ ስንበረከክ
ከአምላኬ ፡ ጋር ፡ ስነጋገር ፡
ወዳጄ ፡ ይሆነኛል
አዝ፦ ወደ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
ወደ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
ምን ፡ ያህል ፡ ጥልቅ ፡ ነው ፡ እውነተኛ ፡ ምንጭ?
የሚገኝ ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር?
በመጨረሻ ፡ ልናገኘው ፡ ነን
በሰላም ፡ ከደረስን
አዝ፦ ወደ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
ወደ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አቅርበኝ ፡ ጌታ
ወደ ፡ መስቀልህ ፡ ቦታ
|