ፀጥ ፡ በሉ ፡ ፀጥ ፡ በሉ (Tset Belu Tset Belu)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ፀጥ ፡ በሉ ፡ ፀጥ ፡ በሉ
አታሾክሹኩ ፡ ፀጥ ፡ በሉ
አድምጡ ፡ ቃላትን ፡ ስሙ

አዝ፦ በቀስታ ፡ ግቡ
አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ነው
በቀስታ ፡ ግቡ
እርሱን ፡ እንድንቀርብ

ፀጥ ፡ በሉ ፡ ፀጥ ፡ በሉ
ቦታው ፡ ቅዱስ ፡ ነው
ከመሠውያው ፡ ሥር
ቃሉን ፡ አድምጡ

አዝ፦ በቀስታ ፡ ግቡ
አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ነው
በቀስታ ፡ ግቡ
እርሱን ፡ እንድንቀርብ

ፀጥ ፡ በሉ ፡ ፀጥ ፡ በሉ
ፀሎት ፡ እናድርስ
የኤደንን ፡ ደስታ ፡ ታገኛላችሁ

አዝ፦ በቀስታ ፡ ግቡ
አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ነው
በቀስታ ፡ ግቡ
እርሱን ፡ እንድንቀርብ

ፀጥ ፡ በሉ ፡ ፀጥ ፡ በሉ
ፀጋውን ፡ አስቡ
ፀጥ ፡ በሉ ፡ ጸጥ ፡ በሉ
ጌታን ፡ ደጅ ፡ ጽኑ

አዝ፦ በቀስታ ፡ ግቡ
አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ነው
በቀስታ ፡ ግቡ
እርሱን ፡ እንድንቀርብ