ተመስገን ፡ ኢየሱስ ፡ ተመስገን ፡ ኢየሱስ (Temesgen Eyesus Temesgen Eyesus)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አዝተመስገን ፡ ኢየሱስ (፪x)
ተመስገን ፡ ኢየሱስ ፡ በልቤ (፪x)

እወድሃለሁ ፡ ኢየሱስ (፪x)
እወድሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ በልቤ (፪x)

አዝተመስገን ፡ ኢየሱስ (፪x)
ተመስገን ፡ ኢየሱስ ፡ በልቤ (፪x)

ክብር ፡ ለአንተ ፡ ኢየሱስ (፪x)
ክብር ፡ ለአንተ ፡ ኢየሱስ ፡ በልቤ (፪x)

አዝተመስገን ፡ ኢየሱስ (፪x)
ተመስገን ፡ ኢየሱስ ፡ በልቤ (፪x)

ያለ ፡ አንተ ፡ አልኖርም (፪x)
ያለ ፡ አንተ ፡ አልኖርም ፡ በሕይወቴ (፪x)

አዝተመስገን ፡ ኢየሱስ (፪x)
ተመስገን ፡ ኢየሱስ ፡ በልቤ (፪x)