ጥግ ፡ ሁነኝ (Teg Hunegn)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ጥግ ፡ ሁነኝ ፡ ጌታ ፡ ቅረበኝም
ቅዱስ ፡ ነህ ፡ መድሃኒቴ ፡ አስጠጋኝ
እቀፈኝ ፡ ያዘኝ ፡ በደረትህ
ኢየሱስ ፡ ጋርደኝ ፡ በዚያ ፡ ልረፍበት ፡ (፪X)

ጥግ ፡ ሁነኝ ፡ ጌታ ፡ ምንም ፡ የለኝ
ምን ፡ ልሰዋ ፡ ለጌታዬ ?
ኢየሱስ ፡ በእርኩስ ፡ ነገር ፡ ልቤ ፡ ሞላ
ዕድልን ፡ ስጠኝ ፡ መንጻት ፡ ሊሆነኝ (፪X)

ጥግ ፡ ሁነኝ ፡ ጌታ ፡ የአንተ ፡ ልሁን
ስንፍናዬን ፡ በደስታ ፡ ልተው ፡ ነኝ
ሁሉንም ፡ ምቾት ፡ ክብረትንም
የተሰቀለውን ፡ ኢየሱስን ፡ ልይ (፪X)