ታሪኩን ፡ እዘምራለሁ (Tarikun Ezemeralehu)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

እዘምራለሁ ፡ ታሪኩን ፡ ለኢየሱስ ፡ ለሞተልኝ
ክብሩን ፡ ሁሉ ፡ እንደጣለ ፡ በቀራንዮ ፡ መስቀል

አዝ
ልዘምር ፡ ፡ <ልዘምር>
ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ ፡ <ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ>
ለኢየሱስ ፡ ፡ <ለኢየሱስ>
ለሞተልኝ ፡ ፡ <ለሞተልኝ>
ዘምሩ ፡ ፡ <ዘምሩ>
ከቅዱሣን ፡ ጋር ፡ ፡ <ከቅዱሣን ፡ ጋር>
በገነት ፡ ደጅ ፡ ፡ <በገነት ፡ ደጅ >
ባሕር ፡ ዳር ፡ ፡ <ባሕር ፡ ዳር>

ጠፍቼ ፡ ነበር ፡ አገኘኝ ፡ ስባዝን ፡ እኔኑ
አፍቃሪ ፡ በሆነው ፡ ክንዱ ፡ ስቦ
መራኝ ፡ መንገዱን

አዝ
ልዘምር ፡ ፡ <ልዘምር>
ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ ፡ <ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ>
ለኢየሱስ ፡ ፡ <ለኢየሱስ>
ለሞተልኝ ፡ ፡ <ለሞተልኝ>
ዘምሩ ፡ ፡ <ዘምሩ>
ከቅዱሣን ፡ ጋር ፡ ፡ <ከቅዱሣን ፡ ጋር>
በገነት ፡ ደጅ ፡ ፡ <በገነት ፡ ደጅ >
ባሕር ፡ ዳር ፡ ፡ <ባሕር ፡ ዳር>

ቆስዬ ፡ ነበር ፡ አዳነኝ
በድካምም ፡ ስማቅቅ
ብርሃን ፡ ሸሽቶ ፡ ፍርሃት ፡ ውጦኝ
ግን ፡ እርሱ ፡ ነጻ ፡ አወጣኝ

አዝ
ልዘምር ፡ ፡ <ልዘምር>
ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ ፡ <ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ>
ለኢየሱስ ፡ ፡ <ለኢየሱስ>
ለሞተልኝ ፡ ፡ <ለሞተልኝ>
ዘምሩ ፡ ፡ <ዘምሩ>
ከቅዱሣን ፡ ጋር ፡ ፡ <ከቅዱሣን ፡ ጋር>
በገነት ፡ ደጅ ፡ ፡ <በገነት ፡ ደጅ >
ባሕር ፡ ዳር ፡ ፡ <ባሕር ፡ ዳር>

የቀን ፡ ጨለማም ፡ ሲከበኝ ፡
በሃዘን ፡ መንገድ ፡ ስዋኝ
አዳኜ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ነው
እጁም ፡ ለእኔ ፡ መሪ ፡ ነው

አዝ
ልዘምር ፡ ፡ <ልዘምር>
ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ ፡ <ያን ፡ ግሩም ፡ ታሪክ>
ለኢየሱስ ፡ ፡ <ለኢየሱስ>
ለሞተልኝ ፡ ፡ <ለሞተልኝ>
ዘምሩ ፡ ፡ <ዘምሩ>
ከቅዱሣን ፡ ጋር ፡ ፡ <ከቅዱሣን ፡ ጋር>
በገነት ፡ ደጅ ፡ ፡ <በገነት ፡ ደጅ >
ባሕር ፡ ዳር ፡ ፡ <ባሕር ፡ ዳር>