ስብሐት ፡ ስብሐት ፡ ስብሐት ፡ ለአምላክ (Sibhat Sibhat Sibhat LeAmlak)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ስብሐት ፡ ስብሐት ፡ ስብሐት
ለአምላክ ፡ በአርያም
ሰላምም ፡ በምድር
ለሰዎችም ፡ የአምላክ
ሥምረት ፡ ይሁን
ለሰዎችም ፡ የአምላክ
ሥምረት ፡ ይሁን

ስብሐት ፡ ለአምላክ ፡ በአርያም
ስብሐት ፡ ለአምላክ ፡ በአርያም
ሰላምም ፡ በምድር ፡ ላይ
ሰላምም ፡ በምድር ፡ ላይ
ለሰዎችም ፡ የአምላክ ፡ ሥምረት ፡ ይሁን

ኦ! ቅዱስ ፡ መንፈስ ፡ እኔን
አበርታ ፡ ዕምነቴን
መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ በልቤ
ንጉሥ ፡ ሆኖ ፡ ይግዛ
ሰላሙን ፡ ያሳድርብኝ
ብርሃኑን ፡ ያብራልኝ
መድኅን ፡ ተወለደልኝ
በእርሱም ፡ ሰላም ፡ አለኝ