ሥሙ ፡ ይባረክ ፡ የጌታ (Semu Yebarek Yegieta)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ሥሙ ፡ ይባረክ ፡ ሥሙ ፡ ይባረክ
ሥሙ ፡ ይባረክ ፡ የጌታ (፪x)
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሥሙ ፡ ይባረክ ፡ የጌታ (፪x)

ዙፋኑ ፡ ይስፋ ፡ ዙፋኑ ፡ ይስፋ ፡ ዙፋኑ ፡ ይስፋ ፡ የጌታ (፪x)
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ዙፋኑ ፡ ይስፋ ፡ የጌታ (፪x)

ክርስቶስ ፡ ይመስገን ፡ ለእኔ ፡ የሞተው (፪x)
ክርስቶስ ፡ ይመስገን ፡ በዓለም (፪x)
ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ ፡ ክርስቶስ ፡ ይመስገን ፡ በዓለም (፪x)