ቀስ ፡ በቀስ (Qes Beqes)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ቀስ ፡ በቀስ ፡ ጌታ ፡ ሲመጣ
የጌታ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲሰበሰቡ
እንናገራለን ፡ ከየት ፡ እንደመጣን
ሳይገባን ፡ አይቀርምና ፡ ቀስ ፡ በቀስ

ቀስ ፡ በቀስ ፡ ጌታ ፡ ሲመጣ
የጌታ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲሰበሰቡ
እንናገራለን ፡ ምን ፡ እንደሰራን
ሳይገባን ፡ አይቀርምና ፡ ቀስ ፡ በቀስ

ቀስ ፡ በቀስ ፡ ጌታ ፡ ሲመጣ
የጌታ ፡ ቅዱሳን ፡ ሲሰበሰቡ
እንናገራለን ፡ ድል ፡ እንደነሳን
ሳይገባን ፡ አይቀርምና ፡ ቀስ ፡ በቀስ