ቅዱስ ፡ ሥላሴ ፡ ምስጢር ፡ ነው (Qdus Selassie Mistir Niew)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ቅዱስ ፡ ሥላሴ ፡ ምስጢር ፡ ነው
በዓብ ፡ ተፈጥረናል
ወልድም ፡ አዳነ ፡ ሁሉን ፡ ሰው
መንፈስ ፡ ይቀድሰናል
ዓብን ፣ ወልድን ፣ መንፈስንም
እናምልክ ፣ እናመስግንም
ከአሁን ፡ እስከ ፡ ዘለዓለም