ኦ ፡ ያምላክ ፡ በግ ፡ ስለእኛ (Oh YeAmlak Beg Silegna)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኦ ! ያምላክ ፡ በግ ፡ ስለእኛ
በመስቀል ፡ ላይ ፡ ተሠዋህ
ኦ! አንተ ፡ ትዕግሥተኛ
ኦ! አንተ ፡ ርኅሩኅ ፡ የዋህ
ፍርዳችንን ፡ ተሸከምኸው
የሞትን ፡ ኃይል ፡ አሸነፍኸው
ሰላም ፡ ስጠን ፡ ኦ! ኢየሱስ