ኦ ፡ መንፈስ ፡ ሕይወትን ፡ ላገኝ (Oh Menfes Hiwoten Lagegn)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ኦ ፡ መንፈስ ፡ ሕይወትን ፡ ላገኝ
ነፍሴን ፡ በዕውነት ፡ ምራ
በሰጠኸነ ፡ ቅዱስ ፡ ቃል
ብርሃን ፡ በልቤ ፡ አብራ
በአንተ ፡ ኃይልና ፡ ፍቅር
ተደግፌ ፡ የአንተን ፡ ምክር
በንብረቴ ፡ ላመስግን