ኦ ፡ መንገዱ ፡ አድካሚ ፡ ነው (O Mengedu Adkami New)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ኦ ! መንገዱ ፡ አድካሚ ፡ ነው
እግራችንም ፡ ቆሰለ
ከነዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ? (፪X)
በበረሃ ፡ ላይም ፡ ሳለን
መጠጊያዋን ፡ ናፈቅን
እሩቅ ፡ ናት?
ከነዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ? (፪X)

አዝ ፤
ኦ ! ደክመናል  !
<በጣም ፡ ደክመናል>
ኦ ! ደክመናል  !
በምድረ ፡ በዳና
በአሸዋ ፡ ላይ ፡ ስንጓዝ ፡ ሳለን
ኦ  ! ደክመናል  !
<በጣም ፡ ደክመናል >
ኦ  ! ደክመናል  !
እሩቅ ፡ ናት?
ከነዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?
እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?
<በጣም ፡ ደክመናል>

በበረሃ ፡ የምንሄደው
በአባቶች ፡ ዱካ ፡ ላይ ፡ ነው
ከንዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ? (፪X)
በበረሃው ፡ ማረፊያ ፡ አጥተን ፡ እየተሰቃየን
እሩቅ ፡ ናት?
ከንዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?

አዝ ፤
ኦ ! ደክመናል  !
<በጣም ፡ ደክመናል>
ኦ ! ደክመናል  !
በምድረ ፡ በዳና
በአሸዋ ፡ ላይ ፡ ስንጓዝ ፡ ሳለን
ኦ  ! ደክመናል  !
<በጣም ፡ ደክመናል >
ኦ  ! ደክመናል  !
እሩቅ ፡ ናት?
ከነዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?
እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?
<በጣም ፡ ደክመናል>

ማረፊያ ፡ ያስፈልገናል
ፀጥታ ፡ ሰላም ፡ ያለው
ከንዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ? (፪X)
ፍርሃትና ፡ ጥርጥር ፡ በፍፁም ፡ የሌለባት
እሩቅ ፡ ናት?
ከንዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?

አዝ ፤
ኦ ! ደክመናል  !
<በጣም ፡ ደክመናል>
ኦ ! ደክመናል  !
በምድረ ፡ በዳና
በአሸዋ ፡ ላይ ፡ ስንጓዝ ፡ ሳለን
ኦ  ! ደክመናል  !
<በጣም ፡ ደክመናል >
ኦ  ! ደክመናል  !
እሩቅ ፡ ናት?
ከነዓን ፡ እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?
እሩቅ ፡ ናት ፡ ወይ?
<በጣም ፡ ደክመናል>