ኦ ፡ መድኃኒታችን (O Medhanitachin)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኦ! መድኃኒታችን ፡ ኦ! የክብር ፡ ንጉሥ
ኦ! ፈጣሪ ፡ ጠባቂያችንም
ዘመን ፡ ሲለዋወጥ
አንተ ፡ ሥሉስ ፡ ቅዱስ
ለዘለዓለም ፡ አትለወጥም
ስምህን ፡ ላመስግን
ነፍስ ፡ ያላቸው ፡ ሁሉ
ክብርህን ፡ ይዘምራሉ

ኦ! ፡ የቆሰልህልን ፡ ርኅሩኅ ፡ ንጉሣችን
ስለ ፡ በጐችህ ፡ የተሰቀልኸው
አንተ ፡ ትሰጣለህ
 ኃይል ፡ በድካማችን
ምሥጋናችንን ፡ ተቀበለው
ኦ! መድኅን ፡ ተመስገን
ውዳሴ ፡ ስብሐትም
ይሁንልህ ፡ ለዘለዓለም