ኑ ፡ አክብሩት ፡ ጌታን ፡ ስገዱለት (Nu Akbirut Gietan Sigedulet)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኑ! አክብሩት ፡ ጌታን ፡ ስገዱለት
የልባችሁንም ፡ መሥዋዕት ፡ ሠውለት
ኑ! አምልኩት ፡ ስብሓትንም ፡ አቅርቡለት
ወደ ፡ ቤተ ፡ ልሔም ፡ ኑ!
እርሱን ፡ ልትወድሱ
ወርሱም ፡ ቅረቡ
እርሱን ፡ ልታከብሩ

አምላክ ፡ መጥቷል
በበረት ፡ ተወልዷል
የዓብ ፡ ልጅ ፡ ለዓለም ፡ ተገልጾለታል
ክብር ፡ ለዓብ ፡ ስብሓትም ፡ ይገባል
ወደ ፡ ቤተ ፡ ልሔም ፡ ኑ!
እርሱን ፡ ልትወድሱ
ወርሱም ፡ ቅረቡ
እርሱን ፡ ልታከብሩ

አዎን! ጌታችን ፡ ሆይ!
በፊታችን ፡ ወድቀን
እንሰግድልህ ፡ ዘንድ ፡ ይገባናል
ለእኛ ፡ ስትል ፡ ከዙፋንህ ፡ ወርደሃል
ወደ ፡ ቤተ ፡ ልሔም ፡ ኑ!
እርሱን ፡ ልትወድሱ
ወርሱም ፡ ቅረቡ
እርሱን ፡ ልታከብሩ