መዝሙሩን ፡ ዘምሩለት (Mezmurun Zemerulet)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ክርስቶስ ፡ ኃጢአተኞችን ፡ በጸጋው ፡ ይቀበላል
በላይኛውም ፡ መንገድ ፡ ሊመራቸው ፡ ይወዳል

አዝ፦ መዝሙሩን ፡ ዘምሩለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ደጋግመህ ፡ ዘምር ፡ ደጋግመህ ፡ ዘምር
መልዕክቱን ፡ ግለፅለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ግልፅ ፡ አድርግለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል

በጌታ ፡ ብንታመን ፡ እረፍትን ፡ ይሰጠናል
እኛን ፡ ኃጢአተኞችን ፡ ኢየሱስ ፡ ይቀበለናል

አዝ፦ መዝሙሩን ፡ ዘምሩለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ደጋግመህ ፡ ዘምር ፡ ደጋግመህ ፡ ዘምር
መልዕክቱን ፡ ግለፅለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ግልፅ ፡ አድርግለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል

እርሱ ፡ አይኮንነኝም ፡ ወደርሱ ፡ ከቀረብኩኝ
በንፅህና ፡ መንፈስ ፡ እርሱ ፡ ይጠብቀኛል

አዝ፦ መዝሙሩን ፡ ዘምሩለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ደጋግመህ ፡ ዘምር ፡ ደጋግመህ ፡ ዘምር
መልዕክቱን ፡ ግለፅለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ግልፅ ፡ አድርግለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል

ኢየሱስ ፡ ኃጢአተኞችን ፡ በፍቅሩ ፡ ይቀበላል
እኔን ፡ እንኳን ፡ ከእርሱ ፡ ጋር ፡ እንድኖር ፡ ያደርገኛል

አዝ፦ መዝሙሩን ፡ ዘምሩለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ደጋግመህ ፡ ዘምር ፡ ደጋግመህ ፡ ዘምር
መልዕክቱን ፡ ግለፅለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል
ግልፅ ፡ አድርግለት ፡ በፀጋው ፡ ይቀበላል