ምሥጋና ፡ አይጓደልብህ (Mesgana Ayeguadelebeh)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አዝ፦ ምሥጋና ፡ አይጓደልብህ
የተገባህ ፡ ስለሆነ ፡ የተገባህ
ምሥጋና ፡ አይጓደልብህ
ገዝተኸናል ፡ ጌታ ፡ በዘለዓለም ፡ ፍቅርህ

ባለ ፡ ታላቅ ፡ ፡ ገናና ፡ ሞገስ ፡ ያለህ
ማን ፡ ይቆማል ፡ በድፍረት ፡ አጠገብህ
እኛ ፡ ግን ፡ እናይሀለን
በውበትህ ፡ በዝቶልን ፡ ምህረትህ


Broom.png ይህ ፡ ጽሑፍ ፡ ገና ፡ አልተረጋገጠም ። እርማቶች ፡ ሊያስፈልጉት ፡ ይችላል ። ከቻሉ ፡ እርስዎ ፡ ያሻሽሉት