መንጋህን ፡ ስታሰማራ (Mengahen Setasemara)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

መንጋህን ፡ ስታሰማራ
ለሚስትም ፡ ስትራራ
አስበኝ
በዚህ ፡ ዓለም ፡ ስንከራተት
ሃሣቤን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ጐትት
ጠብቀኝ

በተወጋው ፡ ጐድንህ ፡ ብቻ
በአንተ ፡ በጐች ፡ መክማቻ
ሠውረኝ
ቸር ፡ እረኛ ፡ ክፈትልኝ
እኔ ፡ ደግሞ ፡ የአንተ ፡ በግ ፡ ነኝ
የአንተ ፡ ነኝ