ምን ፡ ሰራልን (Men Seralen)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አስደናቂውን ፡ ታሪክ ፡ ሥሙ ፡ ያምላክ ፡ ልጅ
የሠራውን ፡ ክብሩን ፡ ትቶ ፡ ተዋረደልን
በክቡር ፡ ደሙ ፡ ገዛን

አዝ፦ ማን ፡ ነው ፡ ከጥፋት ፡ ያዳነኝ?
ምን ፡ ሠራልኝ?
ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ የአምላክ ፡ ልጅ ፡ ለአንተ ፡ ሞተ
የት ፡ ይኖራል? በሰማይ ፡ ያማልዳል
እመን ፡ አሁን ፡ በሰማይ ፡ ያማልዳል
ወደ ፡ አብ ፡ እንድረስ
ሁሉን ፡ ለፈጠረ ፡ ምሥጋና ፡ ይድረስ

ኃያላን ፡ መላእክት ፡ አልቻሉም ፡ የእርሱን ፡ ቦታ ፡ ሊይዙ
ለእኛ ፡ ወደ ፡ መስቀል ፡ የሄደው
ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ብቻ ፡ ነው

አዝ፦ ማን ፡ ነው ፡ ከጥፋት ፡ ያዳነኝ?
ምን ፡ ሠራልኝ?
ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ የአምላክ ፡ ልጅ ፡ ለአንተ ፡ ሞተ
የት ፡ ይኖራል? በሰማይ ፡ ያማልዳል
እመን ፡ አሁን ፡ በሰማይ ፡ ያማልዳል
ወደ ፡ አብ ፡ እንድረስ
ሁሉን ፡ ለፈጠረ ፡ ምሥጋና ፡ ይድረስ

ለዚህ ፡ አዳኝ ፡ ሕይወትህን ፡ ስጠው
በፊቱም ፡ ስገድለት
ፍቅሩን ፡ ታውቀው ፡ ዘንድ ፡ ይገባሃል
በኃይሉም ፡ ያድንሃል

አዝ፦ ማን ፡ ነው ፡ ከጥፋት ፡ ያዳነኝ?
ምን ፡ ሠራልኝ?
ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ የአምላክ ፡ ልጅ ፡ ለአንተ ፡ ሞተ
የት ፡ ይኖራል? በሰማይ ፡ ያማልዳል
እመን ፡ አሁን ፡ በሰማይ ፡ ያማልዳል
ወደ ፡ አብ ፡ እንድረስ
ሁሉን ፡ ለፈጠረ ፡ ምሥጋና ፡ ይድረስ