መልካም ፡ ጋብቻ (Melkam Gabecha)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አዝመልካም ፡ ጋብቻ ፡ ያድርግላችሁ (፪x)
ጌታ ፡ የቀደሰው ፡ መልካም ፡ ጋብቻ ፡ ይሁን

አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ዘንድ ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም
ወትሮ ፡ በምክሩ ፡ ይምራችሁ ፡ ሁልጊዜ
በሕይወታችሁ ፡ ይባርካችሁ
አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን

አዝመልካም ፡ ጋብቻ ፡ ያድርግላችሁ (፪x)
ጌታ ፡ የቀደሰው ፡ መልካም ፡ ጋብቻ ፡ ይሁን

አምላካችን ፡ ከክፉ ፡ ይጠብቃችሁ
ይኑር ፡ የጌታ ፡ ሰላምም ፡ በኑሮአችሁ
ፍቅርና ፡ ፀጋን ፡ ይስጣችሁ
አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን

አዝመልካም ፡ ጋብቻ ፡ ያድርግላችሁ (፪x)
ጌታ ፡ የቀደሰው ፡ መልካም ፡ ጋብቻ ፡ ይሁን

የአብርሐምና ፡ የሣራን ፡ ጋብቻ
የፍቅርና ፡ የሐሴት ፡ ኑሮ ፡ ያድርግላችሁ
መከራ ፡ ሲገጥማችሁ
አምላክ ፡ ከእናንት ፡ ጋር ፡ ይሁን

አዝመልካም ፡ ጋብቻ ፡ ያድርግላችሁ (፪x)
ጌታ ፡ የቀደሰው ፡ መልካም ፡ ጋብቻ ፡ ይሁን

አምላክ ፡ ሁለቱንም ፡ በመንፈስ ፡ ምራቸው
ቅድስናን ፡ በሕይወታቸው ፡ አድላቸው
ደስታ ፡ ሐዘን ፡ ሲገጥማቸው
በፍቅርህም ፡ ደግፋቸው

አዝመልካም ፡ ጋብቻ ፡ ያድርግላችሁ (፪x)
ጌታ ፡ የቀደሰው ፡ መልካም ፡ ጋብቻ ፡ ይሁን