መድኃኒቴን ፡ አልለይም (Medhanitien Aleleyem)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

መድኃኒቴን ፡ አልለይም
መንገዱ ፡ እንዳይጠፋኝ
ከፊቱ ፡ ዘንድ ም፡ አልርቅም
በክንዶቹ ፡ እንዲያቅፈኝ

አዝ፦ አሁን ፡ ነፍሴ ፡ (አሁን ፡ ነፍሴ)
አትፈራም ፡ አትፈራም ፡ አትፈራም
ኢየሱሴ ፡ (ይመራኛል) ፡ ይመራኛል
ይመራኛል ፡ ይመራኛል
በደስታም ፡ (በደስታም) ፡ እታዘዛለሁ
እርሱን ፡ እከተላለሁ

መድኃኒቴን ፡ አልለይም
እምነቴ ፡ እንዳይደክም
በቃሉ ፡ ያበረታኛል
ሌሎች ፡ በማይሰጡኝ ፡ ቃል

አዝ፦ አሁን ፡ ነፍሴ ፡ (አሁን ፡ ነፍሴ)
አትፈራም ፡ አትፈራም ፡ አትፈራም
ኢየሱሴ ፡ (ይመራኛል) ፡ ይመራኛል
ይመራኛል ፡ ይመራኛል
በደስታም ፡ (በደስታም) ፡ እታዘዛለሁ
እርሱን ፡ እከተላለሁ

መድኃኒቴን ፡ አልለይም
በሕይወቴ ፡ ጐዳና
ብደሰትም ፡ ቢከፋኝም
በችግር ፡ በመከራ

አዝ፦ አሁን ፡ ነፍሴ ፡ (አሁን ፡ ነፍሴ)
አትፈራም ፡ አትፈራም ፡ አትፈራም
ኢየሱሴ ፡ (ይመራኛል) ፡ ይመራኛል
ይመራኛል ፡ ይመራኛል
በደስታም ፡ (በደስታም) ፡ እታዘዛለሁ
እርሱን ፡ እከተላለሁ

መድኃኒቴን ፡ አልለይም
ዓይኖቹ ፡ እንዲመሩኝ
ወደ ፡ ዮርዳኖስ ፡ ሊያደርሰኝ
ወደ ፡ ማዶ ፡ ሊያሻግረኝ

አዝ፦ አሁን ፡ ነፍሴ ፡ (አሁን ፡ ነፍሴ)
አትፈራም ፡ አትፈራም ፡ አትፈራም
ኢየሱሴ ፡ (ይመራኛል) ፡ ይመራኛል
ይመራኛል ፡ ይመራኛል
በደስታም ፡ (በደስታም) ፡ እታዘዛለሁ
እርሱን ፡ እከተላለሁ