መድኃኒቴ ፡ ወደኔ ፡ ና (Medhanitie Wedenie Na)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

መድኃኒቴ ፣ ወደኔ ፡ ና
የሕይወቴን ፡ መንገድ ፡ አብራ
ሲነጋልኝ ፡ ሲመሽብኝም
ኦ ፡ ቸር ፡ ኢየሱስ ፡ ወደኔ ፡ ና

ወደ ፡ አንተ ፡ ቅረብ ፡ እስክትለኝ
እንዳልሰናከል ፡ ደግፈኝ
በደስታና ፡ በሃዘን ፡ ጊዜ
ወደ ፡ አንተ ፡ ቅረብ ፡ እስክትለኝ