ለኢየሱስ ፡ ንገር (Leyesus Neger)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ደክሞህ ፡ እንደሁ ፤
ከብዶህ ፡ እንደሁ ፡ ልብህ
ለኢየሱስ ፡ ንገር ፡ (፪X)
ኃዘን ፡ ቢሰማህ
ደስታም ፡ ቢለይህ

አዝ፤
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር
ለኢየሱስ ፡ ንገር (፪X)
ለታወቀው ፡ ወዳጅህ
እንደርሱ ፡ ያለ ፡ ወዳጅ ፡ የለህም
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር

ኃዘን ፡ ቢሰማህ ፤
ቢወርድ ፡ እንባህም
ለኢየሱስ ፡ ንገር (፪X)
ኃዘን ፡ ቢሰማህ
ደስታም ፡ ቢለይህ

አዝ፤
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር
ለኢየሱስ ፡ ንገር (፪X)
ለታወቀው ፡ ወዳጅህ
እንደርሱ ፡ ያለ ፡ ወዳጅ ፡ የለህም
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር

ኃዘን ፡ ቢከብህ
በቀኝ ፡ በግራህ
ለኢየሱስ ፡ ንገር ፡ (፪X)
የተሰወረ ፡ ኃጢአት ፡ ቢኖርህ

አዝ፤
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር
ለኢየሱስ ፡ ንገር (፪X)
ለታወቀው ፡ ወዳጅህ
እንደርሱ ፡ ያለ ፡ ወዳጅ ፡ የለህም
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር

ሞት ፡ ቢመጣብህ
ብትጨነቅም
ለኢየሱስ ፡ ንገር (፪X)
ነገ ፡ ለሚሆን ፡ አያሳስብህ

አዝ፤
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር
ለኢየሱስ ፡ ንገር (፪X)
ለታወቀው ፡ ወዳጅህ
እንደርሱ ፡ ያለ ፡ ወዳጅ ፡ የለህም
ብቻ ፡ ለኢየሱስ ፡ ንገር