ለአንተ ፡ ስብሐት ፡ ይሁን (Lante Sibhat yhun)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ለአንተ ፡ ስብሐት ፡ ይሁን
ኦ! ሥሉስ ፡ አምላክ
በጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ
በልጅህ ፡ በኢየሱስ ፡ ክርስቶስ
ስለ ፡ ሰጠኸነ ፡ ሁሉ
አንተን ፡ እናመሰግናለን
አሜን ፡ ሃሌሉያ!