ክርስቶስ ፡ ይክበር (Kerestos Yekber)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ክርስቶስ ፡ ይክበር ፡ እኔ ፡ አልከበርም
ክርስቶስ ፡ ይታይ ፡ ይታወቅ ፡ ይወደስ
ክርስቶስ ፡ ይክበር ፡ በማንኛውም ፡ ጊዜ
ክርስቶስ ፡ ይከበር ፡ በድርጊቴ ፡ ሁሉ

ክርስቶስ ፡ ብቻ ፡ ይንገሥ ፡ በዚህ ፡ ዓለም ፡ ላይ
ክርስቶስ ፡ ብቻ ፡ አስፈላጊ ፡ ይሁን
እኔ ፡ ልቅር ፡ እርሱ ፡ ግን ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይበል
እኔ ፡ ልቅር ፡ እርሱ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሎ

ክርስቶስ ፡ ይክበር ፡ የእኔ ፡ መሪ ፡ እንዲሆን
በዚህ ፡ ዓለም ፡ በጉዞ ፡ ላይ ፡ ሳለሁ
ክርስቶስ ፡ ይክበር ፡ አሁንም ፡ ወደፊትም
ክርስቶስ ፡ ይክበር ፡ ደግሞም ፡ ለዘለዓለም