ከኃጢአት ፡ ማዕበል (Kehatiat Maebel)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ከኀጢአት ፡ ማዕበል ፡ አሜን
ሽሽት ፡ በጌታ ፡ ቃል ፡ አመን
አክሊል ፡ እንቀበል ፡ አሜን (፫x)

የመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ኃይል ፡ አሚነ
ኢየሱስ ፡ ስጦታ ፡ አሜን
ሕይወት ፡ ያብዛላችሁ ፡ አሜን (፫x)

ነፍሴ ፡ ጌታን ፡ ባርኪ ፡ አሜን
መዝሙሩን ፡ ዘምሪ ፡ አሜን
ዕልልም ፡ በይለት ፡ አሜን (፫x)

በደሙ ፡ ለዋጀን ፡ አሜን
ክብርን ፡ እየሰጠን ፡ አሜን
ሃሌሉያ ፡ እንበል ፡ አሜን (፫x)

ቅዱሳን ፡ ሁላችሁ ፡ አሜን
ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ በሉ ፡ አሜን
ቅኔም ፡ ተቀኙለት ፡ አሜን (፫x)