ክብር ፡ ለበጉ ፡ ይሁን (Keber Lebegu Yehun)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ክብር ፡ ለበጉ ፡ ይሁን (፪x)
ክብር ፡ ለበጉ ፡ ይሁን ፡ ለሞተው

አዝ፦ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ስብሃት ፡ ሃሌሉያ
ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ለበጉ

መድህን ፡ መንግሥትህ ፡ ትምጣ
የሰይጣንም ፡ ኃይል ፡ ይጥፋ
ብሩክ ፡ ሺህ ፡ አመት ፡ አምጣ
ቅዱስ ፡ በግ

አዝ፦ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ስብሃት ፡ ሃሌሉያ
ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ለበጉ

በየጊዜው ፡ ይሰማን
አንተን ፡ መውደድ ፡ ማመሥገን
በጉን ፡ በጽዮን ፡ በር ፡ ላይ ፡ እስክናይ

አዝ፦ ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ስብሃት ፡ ሃሌሉያ
ክብር ፡ ሃሌሉያ ፡ ለበጉ