ከአምላክ ፡ ፍርድ ፡ ልታድነን (Kamlak Ferd Letadenen)

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

ከአምላክ ፡ ፍርድ ፡ ልታድነን
በመስቀል ፡ ሞት ፡ የገዛኸን
ኦ! መድኅኔ ፡ ኦ! አምላክ
መርገሜን ፡ የሚደመስስ
ደምህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ይፍሰስ
እኔን ፡ ርጉም ፡ ይባርክ
ያ ፡ ቅዱስ ፡ ደምም ፡ ኃይል ፡ ይስጠኝ
ከፈተናም ፡ ይጠብቀኝ
በእንባ ፡ ዱካም ፡ ስሄድ ፡ ይምራኝ
በሞት ፡ በሕይወትም ፡ ይርዳኝ
ጉዞዬንም ፡ ከጨረስሁ ፡ ከደረስሁ
በፍቁር ፡ ዕቅፍህ ፡ ውስጥ ፡ ያግባኝ


RToo